{"componentChunkName":"component---src-templates-verse-by-verse-template-tsx","path":"/42/52","result":{"pageContext":{"data":"{\"languageCode\":\"am\",\"chapterNumber\":42,\"verseNumber\":52,\"verses\":[{\"translationCode\":\"am-sadiq\",\"translator\":\"Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib\",\"translationName\":\"ሳዲቅ & ሳኒ ሐቢብ\",\"text\":\"እንደዚሁም ወደ አንተ ከትእዛዛችን ሲኾን መንፈስን (ቁርኣንን) አወረድን፡፡ መጽሐፉም እምነቱም ምን እንደኾነ የምታውቅ አልነበርክም፡፡ ግን (መንፈሱን) ከባሮቻችን የምንሻውን ሰው በእርሱ የምንመራበት ብርሃን አደረግነው፡፡ አንተም ወደ ቀጥተኛው መንገድ በእርግጥ ትመራለህ፡፡\"}],\"textArabic\":\"وَكَذَٰلِكَ أَوْحَيْنَا إِلَيْكَ رُوحًا مِنْ أَمْرِنَا ۚ مَا كُنْتَ تَدْرِي مَا الْكِتَابُ وَلَا الْإِيمَانُ وَلَٰكِنْ جَعَلْنَاهُ نُورًا نَهْدِي بِهِ مَنْ نَشَاءُ مِنْ عِبَادِنَا ۚ وَإِنَّكَ لَتَهْدِي إِلَىٰ صِرَاطٍ مُسْتَقِيمٍ\"}"}},"staticQueryHashes":[]}